VACANCY

OPPORTUNITIES

Best multimodal Services for all

VACANCY

Opening : Mon-Fri 08:30 – 17:00 & Saturday: 8:30-12:30 +251911244238 info@tikurabaytl.com Facebook-f Youtube Linkedin X-twitter HOME ABOUT Mission Vision Values

Read More »

  ቁጥር፡ HMD/OF/103/2025

 ቀን: 07/7/2025

 ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርትሎጀስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ለተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ከውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተ.ቁ

የሥራ  መደቡ 

 

ተፈላጊ ችሎታ                          

 

Education

 

ብዛት

 

ደረጃ

 

 

 

 

ደመወዝ

የሥራ ቦታ 

1

ችፍ ኮንስትራክሽን  ኘሮጀክት  ማኔጅመንት ኦፊሰር

የትምህርት ዝግጅት: -

   ማስተር/መጀመሪያ ዲግሪ ሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ አርክቴክቸራል ኢንጅነሪንግ ፣ ኘሮጀክት ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ ሙያ የተመረቀ/ የተመረቀች

የስራ ልም: -

   5/7 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት

01

13

28,000.00

አዲስ አበባ

 

 

 

 

        

ማሳሰቢያ

  1. የመመዝገቢያ ቦታ ኮምቦልቻ ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 004፣ አዲስ አበባ ማስ/ጽ/ቤት ቦሌ ሰተርሊንግ ህንጻ፣ አዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በከልቻ ግቢ ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አስተዳደር ቢሮ፣ ባሕር ዳር አብቁተ አዲሱ ህንፃ አጅኘ ቀበሌ 10 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1፣
  2. የመመዝገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 7 የስራ ቀናት፣
  3. አመልካቾች በተፈላጊው ችሎታ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች መሠረት ያደረገ የምዝገባ ጥያቄና ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
  4. ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል ወይም በስልክ ጥሪ ይደረጋል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-በስ/ቁጥር 033-551-5277/ኮምቦልቻ፤ 011-554-9441/አድስ አበባ/፤ 022-112-6486
                /አዳማ/፤ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡           

ኩባንያው

Popular News

Eid

Lidding transport company

Our Company

TRUCKS
0 +
Qualifid Staff
0 +
sister company's
0 +
Branches
0 +
Scroll to Top